Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ ሜዲካል ሰፕላይስ ፣ የልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃ፣ ህትመቶች እና የተለያዩ የቢሮ ማስፋፊያዎች፣ የጭነት አገልግሎት እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች የተለያዩ የአይቲ እቃዎች እና የተሊያዩ መኪናዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ 1. የተለያዩ የጽዳት

የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፉሪ ከሚባለው አካባቢ 20×20 ካሬ ሜትር ያረፈው ወርክ ሾፕ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋቱ 5000 ካሬ ሜትር የሆነው ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ECC-SDCBOH Invites Bidders for Supply and Installation of 18.Skw Solar Pump and Panels for at Least 2 (two) Years and Above.

INVITATION FOR BID The Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar(ECC-SDCBOH) is a Non-Government Organization, which is

በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት የሆቴል አገልግሎት፣ የግማሽ ሊትር ውሃ፣ የሕትመት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት /የእጅ ብቻ/ እና የመኪና የተሽከርካሪ የጥገና አገልግሎት/የእጅ ብቻ/ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣  የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመት ዓይነቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር/፣ የመኪና ቅባት ዓይነቶች፣ የመኪና ዲኮር እቃዎች እና የመኪና ጎማና ባትሪ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጲ የአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ (ላንድ ፊል) ቆሻሻን የማስወገድ ተግባር ለማከናወን የሚውል ዶዘር ማሽን ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 7002/2017 በጀት ዓመት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጲ የአዲስ አበባ