Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 06/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የንግድ ቤት ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ

የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ዝጽቤት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ/ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና እና ሞተር ሳይክሎች ጎማዎችን እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኦማሮያ ውሃ ሀብት ቢሮ የሔበን ነጌሌ ሲራሮ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች፣ የውሃ ቆጣሪ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የውሃ ቧንቧዎችና መገጣጠሚያዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ወንበሮችና ጠረጳዛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ፡- lot :-

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎችን እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1495/17 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ

ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በወጣው ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን 22/12/2016

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fire Wood

Invitation to Bid Lot 18: Procurement of Fire Wood Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bread

Invitation to Bid Lot 19: Procurement of Bread Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የማነ ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የማ/ብ/042/2016 ሎት1 ደንብ ልብስ………………15000.00 ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች……………7000.00 ሎት3 የህትመት…………..2000.00 ሎት4 የቀይ መስቀል ዕቃዎች……………..2000.00 ሎት5 የትምህርት አላቂ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች መለዋወጫ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/12/2016 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው