Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/199536bb-8d9d-426e-8beb-1a58887be290/open Reference Number: WU-NCB-G-0071-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0049-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Wollo University: የወፍጮ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ

Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ  ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048 ፣ 049፣050፣051/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 18-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ -20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ሰለሞን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት መታፈሪያ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዴ

የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 12,122.06 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለንግድ ሥራ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አውጥቷል

The United Nations Development Programme (UNDP) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Vehicle Maintenance and Repair Services

Fortune (Aug 23, 2026) Invitation To Bid(ITB) Establishment of a Long-Term Agreement (LTA) for the Provision of Vehicle Maintenance and

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ባለሰንሰለት ሃይድሮሊክ ኤክስካቫተር ማሽን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ባለሰንሰለት ሃይድሮሊክ ኤክስካቫተር ማሽን ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አሸጨ/0015/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስኳር

The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office Invites Eligible and Qualified Contractors of Category of GC-6, BC-6 and Above Who Have Trade License and Registration Certificate Valid for Year 2018 E.C

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ መሣሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የእንስሳት ህክምና መዳኒት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)፣ መካነሰላም፣ ማይጨው፣ ቡሌ ሆራ፣ ወረኢሉ እና ሸዋሮቢት መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት