Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች የጽ/መሳሪያ ዕቃዎች እና የሃይላንድ ውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች ሎት

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት መምህራን ቱታ፣ ጫማ፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሣሪያ፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ ስፌት፣ የፅዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ፣ የመምህራን ጋዎን ጨርቅ፣ ህትመት፣ የአጥር ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light Fitting፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/EM/105/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light fitting፣ socket and switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን

The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 7 Milk Chillers with a Capacity of 3000 Liters

Request for Bids Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer: Ministry of Agriculture Project: Livestock and Fisheries Sector Development Project

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ስፔር እና ጎማ እንዲሁም የባጃጅ፣ የሞተር፣ የሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt እና Power Cable (የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt. እና Power Cable. (የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል) ግዥ

ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለ CBR ፕሮግራም CPA ፕሮጅክት አግልግሎት የሚውል ሞባይል ቀፎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-041 ለ CBR ፕሮግራም CPA ፕሮጅክት አግልግሎት የሚውል ሞባይል ቀፎ ግዥ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0041-2017-BIDProcurement Category: Goods

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአዳማ ባለ 4 ኮከብ የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሪዞርት አገልግሎት ግዥ በአዳማ ባለ 4 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: