Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for a Long-term Agreement for the Procurement of Non-Food Items
PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/00021/25 Subject: Invitation to Bid for Long term agreement for the procurement of Non-Food Items World Vision
ወጋገን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት G+1 ቪላ ሰርቪስ፣ መኖሪያ ቤት G+3+ቴራዝ፣ መኖሪያ ቤት፣ እና ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡_ ወጋገን 014/2017 ወጋገን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች
Cordaid Ethiopia is Soliciting Bids for the Supply of IT Equipment
Tender-Supply of IT equipment Tender no #10/2024 Cordaid Ethiopia is soliciting bids for the Supply of IT equipment. This procurement
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Supply of ” Display Panel Monitors for Data Center, Rack Mount USB KVM Switch & Static Transfer Switches (STS) & 1-PDU”
DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No: DBE/NCB/G/IT/014/2024/25 1. The Development Bank of Ethiopia invites
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የመኝታ ክፍል የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች (በድርጅቱ ሎጎ)፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች ሎት 2 የመኝታ ክፍል የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች (በድርጅቱ ሎጎ)
HONG-IK in JV with SEOYOUNG and PIRI Now Invites Eligible Consulting Firms (“sub-consultants”) to Provide Services for Detailed Geotechnical and Geophysical Investigation Services for Seventy Bridges Crossing and Five Deep Cut Sections Area Along the Addis-Nekemte Expressway Road Project
Invitation for Bid for Detailed Geotechnical and Geophysical Investigation of Seventy bridges crossing and five deep-cut sections area along Addis-Nekemte
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይከሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Supply of ” Supply of Servers and Storage System
DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref. No: DBE/NCB/G/IT/013/2024/25 1. The Development Bank of Ethiopia invites
The Somali Region Electric Utility Invites Sealed Bids from Eligible Bidders For the Construction of G+2 Building Renovation Work for the Office at Jigjiga
National Competitive Bidding (NCB) For The Construction of G+2 Building Renovation work for the office at Jigjiga Bid No: SR-EEU/NCB/007/2017