Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፡ 006 ፣ 007 ፣ 008/2016 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 007 ፣ 008 ፣ 009 ፣ 0010 ፣ 0011 ፣ 0012/2016 በጉምሩክ ኮሚሽን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መስከረም አንድ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ መስከረም አንድ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ሙገር ዋና መስሪያ ቤት እና ታጠቅ ቅርንጫፍ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/16/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ከታች በዝርዝሩ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Laboratory Chemicals, Glassware & Equipment
Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-10/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement
የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የቤተ-መጽሐፍት ህንጻ ግንባታ በመደበኛ በጀት እንዲሁም የክሬ ማርያም አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ባለ 4 አራት ብሎክ ህንጻ ግንባታ በአልማ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወ/ወ/ትምህርት ጽ/ቤት የሰኞ ገበያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቤተ-መጽሐፍት ህንጻ ግንባታ በመደበኛ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለስራ ክፍሎች
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር A.K.K.K.P.D./NCB 001/2017 ዓ/ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሥራ ክፍሎች አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ የግዢው
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለጥገና ጽ/ቤቶችና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሲኖትራክ እና የፉቶን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ ለመግዛት መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ገመኮኤ 01/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለጥገና ጽ/ቤቶችና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሲኖትራክ እና