Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Godina Boorana Bahaatti Waajjiri Maallaqaa Aanaa Areeroo Bara Baajataa 2017 Keessa Sektaraalee Aanichaatiif Meeshaalee Dhumataa, Meeshaalee qulqullinnaa, Meeshaalee Dhumataa, Dhaabbii, Meeshaalee Elektiroonikisii, Meeshaalee Dhaabbataa, Gommaa Konkolaataa Kkf Dorgomtoota Ulaagalee guutan Dorgomsiisee Bituuf Barbaada

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ፦ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the CCTV Camera System at the Mekelle Port And Terminal Branch Office, Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of IP CCTV Cameras Surveillance System and Fire Detection & Alarm System at Babogaya Maritime Training, Institute, Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of IP CCTV Cameras System at Dire Dewa Port and Terminal, Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of IP CCTV Cameras Surveillance System and 16m High Mast Lighting Pole for Semera Port and Terminal Branch Office

የአብክመ አደጋ መከላከልና፤ ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ታብሌት ኮምፒተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአብክመ አደጋ መከላከልና፤ ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ታብሌት ኮምፒተር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾቾን

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ኤሌክትሪክ ህንፃ ያልተከራዩ ክፍሎች ለሱቅ፣ ለካፊቴሪያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 005/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ኤሌክትሪክ ህንፃ ያልተከራዩ ክፍሎች ለሱቅ፣ ለካፊቴሪያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ

Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment

Dhaabbatni Tajaajila Bishaan Dhugaatii Fi Dhangala’aa Bulchinsaa Magaalaa Galaan Baajata Bara 2017 Irraa Finishing Finishing Ijaarsa Dhaabbaticha Keessatti hojjatamaa Ture Xummursisuu Waan Barbaadeef Dhaabbileen Ulaagaa Armaan gadii Guuttan Dorgomuu Kan Dandeessan Ta’uu Isin Beeksifna

Waldaan Walgargaarsaa Fi Misoomaa Maccaa Tuulamaa Herraga Isaa Bara bajataa 2016 Naga’ee Galii Paadii 2 (lama), Kan Baasii Paadii 4 (afur), odiitara Beekamtii Qabuun Hojjachiisuu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Waldaan Walgargaarsaa fi Misoomaa Maccaa Tuulamaa herraga isaa bara bajataa 2016 naga’ee galii paadii 2 (lama), kan baasii paadii

ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር HHGCA-03-2017 ሐረሪ ቤቶች ልማት እና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን