Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ ቁጥር የጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Invitation for Bid Procurement of Medical Equipment Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0025-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Medical Equipment
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of 3 Star Hotel Service
Invitation for Bid 3 Star Hotel Service Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-NC-0011-2017-PUR Object of Procurement: 3 Star Hotel Service
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Seat/Chair for Long Base Land Cruiser
Invitation for Bid Lot 33. Procurement of Car Seat/Chair for Long Base Land Cruiser. Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0125-2017-PUR
የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፤ ጥግና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት ማቴሪያል፣ የማዕከል እቃዎች፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጽ/መሣሪያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት
የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሾች እነ ጌቱ ኪሮስ 178 ሰዎች አፈ/ተከሳሾች፡ እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ 3 ሰዎች በመካከላቸው ባለው የአፈጻጸም ክርክር ንብረትነቱ
ከወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዮሐንስ ባቴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሞገስ ጎልዳ (2 ሰዎች) መካከል ባለው የአፈጻጻም ክስ መነሻነት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የጽሕፈት መሣሪያ አላቂ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የጽሕፈት