Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for PEST CONTROL SERVICE & PLASTIC PALLETS
RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April
የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ፈንታነሽ ብርሃን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጫኔ ሙላት መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የቧንቧና የሳኒቴሽን እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የአይሲቲ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡- 01/2017 የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በብሔራዊ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጥገና እቃዎች Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: የጥገና እቃዎች Description: የጥገና እቃዎች Award
በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ አልባሳት እና ጫማዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች
Immigration and Citizenship Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Adama 3 Star
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Adama 3 Star Procurement Reference No: ICS-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
The Ethiopia Roads Administration (ERA) Now Invites Suitably Qualified Consulting Firms to Submit Sealed Expression of Interest Letter for Consultancy Services
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive Bidding) The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by the Ethiopian Roads Administration
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tent Rant
Invitation for Bid Purchase Requisition of Tent Rant Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-G-0016-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of
የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 2 እና ለመኖሪያ 1፤ ጠቅላላ ሦስት ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የሊዝ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004