Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ የተለያዩ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብግጨ 01/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በከተማ ውስጥ በተመረጡ መንገዶች ላይ ለከተማ ውበት ሰጪ ዲም ላይቶችን በመብራትና ስልክ ፖሎች ላይ በአረንጓዴ ልማት ዛፎች ላይ በመጠምጠም የከተማውን ውበት በማዘመን ውብና ተወዳጅ ከተማ ለማድረግ ታቅዶ ለመሥራት በታሰበው መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility Now Invites Eligible Bidders for Consultancy Service for Project Management and Supervision for Distribution Network Strengthening to Improve the Reliability of Power Supply in Seventeen Towns

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for the Procurement of Bedding (bed Sheets, Blankets, and Mattresses)

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The procurement of CTC Kit Components

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for the Procurement of Basin, Plastic, Round,20L

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽነ