Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ መልኩ ለማሰራትና የሕንፃውን የተለያዩ ከፍት ቦታዎች ለሱቅ አገልግሎት እንዲመቹ አጥንቶ የሚያቀርብ ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለማስጠናት ይፈልጋል
Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c08ab7a1-61a3-4530-8d64-d8faa5f02a7a/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0960-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ እቃዎች ግዥ በድጋሜ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (በድጋሜ የወጣ COBE)
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዱዮ ሚክሰር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB003/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዱዮ ሚክሰር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሆኑ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-2FBl/01/12/2016 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የውጪ ጉዳይ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኦርጅናል እና ደረጃቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጎማ፤ ድኳን፤ የጽዳት እቃ፣ የቢሮ ወለል ምጣፍ፣ የደንብ ልብሶች፤ ህትመት፣ የቢሮ መስተዋት እስቲከር፣ መስተንግዶ፣ የቢሮ እድሳት ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ጥገና፣ ዲኮር፤ ድኳን ኪራይ፣ ጫኝና አውራጅ፤ የህዝብ ትራንስፖርት፤ የጭነት አገልግሎት እና የሚወገዱ ንብረቶችን ወዘተ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማሰራት እና ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኦርጅናል እና ደረጃቸውን የጠበቁ የጽህፈት
የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሂኖ መኪና/አይሱዙ፣ አምቡላንስ መኪኖች፣ ፒካፕ ሲንግል ጋቢና፣ ሃርድ ቶፕ መኪና እና ትራንስፎርሜሽን ወይም D4D መኪና የመኪና ጥገና ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/0001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአትሌቶች የስፖርት ትጥቅ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአትሌቶች የስፖርት ትጥቅ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ.እ.ድ -02/2017
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ
የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት