Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c08ab7a1-61a3-4530-8d64-d8faa5f02a7a/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0960-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ እቃዎች ግዥ በድጋሜ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (በድጋሜ የወጣ COBE)

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣  ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣  በድጋሚ የወጣ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Civil Works, Supply and Installation of Pipes and Fittings, and Commissioning for the Agamber Climate-resilient Multi-Village Rural Pipe System in Amhara National Regional State

የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት አላቂ የትምሀርት እቃዎችን፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችን፤ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ማለትም ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ ፋይል ካብኔት፣ የቢሮ ወንበሮች፣ ፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ/ም የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዓመት የሚከተሉት እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብ.ፋ.ኢ/ብ.ግ.ጨ/001/2017 ግዥ ፈፃሚ አካል ስም – በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪየዕቃ ግዢው ዓይነት፡-

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን በሺሾ እንዴ ወረዳ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት አዲስ የመሥሪያ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ስለፈለገ የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ህጋዊ የግንባታ ሥራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ምዕራብ የኢ/ያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ወረዳ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂዎች፣ የጥጉ ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ የኢ/ያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy (Service for Military Cloth and Other Related Material)

Invitation to Bid Procurments of Consultancy (Service for Military Cloth and Other Related Material) (Re-Bid) Procurement Reference No: EFP-NCB-C-0001-2017-BIDProcurement Category:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች እና ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች እና ኤሌትሪክ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አላቂ የቢሮና የጽ/መሳሪያ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት

በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የካ/አብ/30/55/2017 በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2017 ዓ.ም በጀት