Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ያገለገሉ የቤት ቁሳቁሶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አብይ ሰይፉ ወ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ አይዳ ደስታ ገ/መድህን መካከል ስላለው የፍርድ
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2019 ዓ/ም ለክለቡ ስፓርተኞችና ኮች ስታፍ የስፖርት ትጥቅ ግዢ ለመፈፀም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ላይ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2019 ዓ/ም ለክለቡ ስፓርተኞችና ኮች ስታፍ የስፖርት ትጥቅ
በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር BMQ 3/2018 በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተለያዩ ግዥ በሀገር አቀፍ ጨረታ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ዩ/ዱ/ካ/012345/2019 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር– 04/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ)
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር የአንድ ወለል የማጠናቀቂያ ስራ (4th Floor)አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ
በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የዲኮር አገልግሎት እና የካፌ መስተንግዶ 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ