Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) RE-Bid Advertisement for procurement consultancy service for Gender and Power Analysis for the Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia Bid Reference No: 340/2026 CARE
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Consultancy Service Providers for Gender and Power Analysis for The Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia.
Reporter (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 018/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ
ፀደይ ባንክ የቦታዉ ስፋት 8990 ካ.ሜ. የሆነ የኢንዱስትሪ ሼድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቻናል ዋን ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያሟላ ድርጅት አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ፑሚስ ከነትራንስፖርቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ / ግ / ጨ / ቁ /03/2019 የአዲስ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DC/CM/135/2026 ተ.ቁ የዕቃውን አይነት የፕሮጀክት ስም የጨረቃ ቁጥር የጨረታ መዝጊያ
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 7470 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አማካኝነት በደላ ማዘጋጃ ቤት ሸድ ግንባታ እና በት/ት ጽ/ቤት አማካኝንነት በገርገዳ 1ኛ ደረጃ ት/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ክፍል ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት አንድ፡- በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አማካይኝነት በደላ ማዘጋጃ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለመስሪያ ቤቱ ለአገልግሎት የሚውሉ አገልግሎቶችን እና እቃዎችን መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለመስሪያ
Ambo University :Procurement of Electronics Equipment
Government (Oct 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/044a8409-c306-4de3-aff8-36c94670fd09/open Lot Information
Ambo University :Procurement of Construction Materials
Government (Oct 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f818926-c021-4fec-b856-6209f9f97a45/open Lot Information