Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፦ ቡባ/ሕአደ/ሐራጅ/039/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር DCDE 010/2018 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ በድጋሚ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቤሮ ማይኒንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመስክ ሥራው ይረዳን ዘንድ የስሪት ዘመናቸው ከ 2015 ዓ.ም ወዲህ የሆኑ ቀላል ተሽከርካሪዎችን በሥራው ህጋዊ ፈቃድ ካለቸው ድርጅቶች መከራዬት ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የቀላል ተሸከርካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቤሮ ማይኒንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል

Action for Development (AFD) Invites Bids for the Supply of a File Server and Peripheral ICT Equipment, Divided Into Four Lots.

Reporter (Mar 01, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No: AFDAO-26/2026 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites

International Medical Corps Invites Consulting Firms to Assess the Feasibility of Financial Subsidies for Public Health Facilities in Setit Humera, Wolkite, Tegede, Kafta Humera, and Maitebri Towns

Reporter (Mar 01, 2026) INVITATION TO TENDER – Assessing Feasibility of Financial Subsidy for Public Health Facilities International Medical Corps

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Reinforcement Bar Ø6&8 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 12/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ

Policy Innovation Research Center Invites Qualified Audit Firms to Submit Bids for the Audit of its Financial Statements for the FY 2025.

Reporter (Mar 01, 2026) Invitation to Bid: Audit Services Policy Innovation Research Center invites licensed and qualified audit firms to

አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን

Healing Hands of Joy (HHOJ) Invites Eligible Suppliers to Bid for the Supply of 18 Portable Mindray DP-15 Power Ultrasound Machines with Two Convex Probes, and a Range of Medical Equipment to Be Delivered to Their Hawassa Office.

Embassy of the United States of America Will Hold an Online Auction Including but Not Limited to Appliances, Furniture, and Many More.

Reporter (Mar 01, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ Furniture, Generator, Office Cubicles and many More, On March 25-27, 2026

በደቡብ/ኢትዮጵያ/ከመ/በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ/ኢትዮጵያ/ከመ/በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት