Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመድኃኒት አስመጪነት የስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመድኃኒት አስመጪነት የስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የ2018

ብርሃን ባንክ አ.ማ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፎች ላይ የሚሰሩ የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዢ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ፣ ጫማ እና የደህንነት መጠበቂያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for Dry Freight Transportation Service

Addis Zemen (May 24, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BID Kegna Beverages S.C. (KBSC) is a beverage manufacturing company officially established

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢ.ኢ.ግ.ል.ድ) የደንበኞች ዕርካታ ጥናት የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) የደንበኞች ዕርካታ ጥናት የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+3 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የፅዳት ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የጽዳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ወረዳ 10 ልዩ ስሙ

Ethiopian Civil Aviation Authority፡ Procurement of Sanitary Items

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3081b668-951d-4aa0-8f77-a82f0e347d9a/open Lot Information

የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የትራክተር መኪና አልባሳትና ተያያዝ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/91f15b03-9815-45f1-a4b8-42c29180fa86/open Lot Information

House of Federation፡ Procurement of Personal File Printing

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a1a17658-4587-45c3-8e53-139b9f399d5a/open Lot Information