Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Contractors for the Rehabilitation (Maintenance) of School in North Western Tigray Region, Asgeda and Selekleka Woredas

የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እና አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡-001/2017 ዓ.ም የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እና አላቂ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ማካካሻነት ከአይካ አዲስ ቴክስታይልና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተረከባቸውን የተለያዩ አልባሳትና ሌሎች ንብረቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስከረም

በአራዳ ክ/ከተማ የብሔራዊ ቤተ መንግስት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃወዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ የብሔራዊ ቤተ መንግስት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣

Habesha Cement S.C Would Like to Make Amendment to the Bid Invitation Issued on Reporter News Paper Published on 3rd September 2024, an International Competitive Bidding (ICB) for the Construction of General Store, Packing Store and Fuel Station

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማትድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ ጤና ተቋማት፣ የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች እና የምግብ እጥረት ለታየባቸዉ ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የሰዉ መድሐኒቶችና የሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መድሐኒቶችና የእንስሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ግብአቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/አምራቾች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን እና ህንፃውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን እና ህንፃውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎች እና መድሐኒቶችን፤ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን በአገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የ.ጨ.መ.ቁ KVMHC-001/17 በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ