Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም  

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ደረጃ ያላሟሉ ጋልቫናይዝድ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል ገልባጭ መኪና

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ. ESL/KPT/01/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆያ ህንፃ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ/ ለሱቅ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአንደነት ፓርክ የመኪና መቆይ ህንፃ (ፓሳስ ፓርኪንግ) ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/ 2017 ዓ.ም የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆያ ህንፃ

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የመጋረጃ እና የወለል ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የመጋረጃ እና የወለል ምንጣፍ ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jaardagaa Jaartee Bara Baajataa 2017 Keessa Meeshaalee Dhumaatii, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjattootaa, Meeshaalee Ispoortii Fi Gommaa Konkolaataa Adda Addaa Caalbaasii Ifaan Bituu Barbaada

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያየ የህክምና እቃዎች PRINTED CARTON, DIFFERENT COLLECTION, GOODS, BLIND SPOT MIRROR, PREFABRICATED COLD ROOM, PP CUP SUZUKI MOTORCYCLE USED TOYOTA FULL HALF CUT AS LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOLL PLASTIC፤ ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-05/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፍትህ ቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፍትህ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጽህፈት መሳሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት

በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-02/2017 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም ፣ 1. የቢሮ እቃዎች