Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Ethiopian Agricultural Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of APC UPS Battery

Invitation for Bid Procurement Of APC UPS Battery Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: Procurement Of APC

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ፣ የፅህፈት እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የፈርኒቸር (ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች) ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ የሚሆን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በሎት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ቁጥር 003/2017 ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ የሚሆን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ የአገልግሎት

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ–ምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ – ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/01 ሠነድ/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 5 Procurement of የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የእህል አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 4 Procurement of የእህል አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement