Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Electromechanical Equipment, Fitting & Power Cables for the Fantale Irrigation Development Project
INVITATION FOR BIDTENDER Ref. No. NCB/OCC-089/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች – 1. የተጨማሪ እሴት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road Project
RE BID Ref No. NCB/OCC-088/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Chanka Gidamii Asphalt
በሸገር ከተማ የመጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያየ መጠን ያላቸውን
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማሕበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ሊሰሩ የሚችሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት (መከራየት) ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማሕበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ሊሰሩ የሚችሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት (መከራየት)
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ቆየት ያሉ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ከነመለዋወጫቸው፣ የቧንቧ እቃዎች፣ አሮጌ የመኪና መለዋወጫዎችና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ከነመለዋወጫቸው የቧንቧ እቃዎች፣ አሮጌ የመኪና መለዋወጫዎችና ጎማዎች ሽያጭ [የጨረታ ማስታወቂያ
Bedele Woreda Court Office Now Invites Sealed Bids for Eligible Bidders for the Procurement of Construction of the G+1 Office Building
INVITATION TO BID To all Contractors of Category BC-4/GC-5 and above Procurement No WMAB/NCB/001/2017 1. Bedele Woreda Court Office has
የፈለገ ህይወት ሪፈራል ሆስፒታል ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የህክምና መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የህትመት ሥራዎችና ፍራሽ ማንኛውም ግብርና ታክስ ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ፈ/ህ/አጠ/ስፔ/ሆ 10/2017 የፈለገ ህይወት ሪፈራል ሆስፒታል በ2016 እና 2017 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር የኢ/ገ/ሚ/ሰ/ም/ዕ/አ/አ/አግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት/2017/02 የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. በጀት