Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Women and Social Affairs (MoWSA) Invites Eligible Bidders to Develop a Comprehensive Response Mechanism Guideline to Address the Needs of the Displaced Population Including Refugees
Request for expressions of interest (consulting services selection) Assessment Title:- Development of a comprehensive response mechanism guideline to address the
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Concrete Blocks Machine with Accessories
Invitation to Bid Procurement of Concrete Blocks Machine with Accessories Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fentanyl 50 Mcg/ml/ in 2ml Injection
Invitation for Bid Fentanyl 50 mcg/ml/ in 2ml Injection Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0078-2017-PUR Object of Procurement: Fentanyl 50
Consortium of Christian Relief and Development Associations (CCRDA) Invites Expressions of Interest (EOIs) from Member Civil Society Organizations (CSOs) to Participate as Implementing Partners in the Ministry of Health’s Global Fund HIV Prevention Project
Call for Expression of Interest for CCRDA Member CSOs to Participate as Implementing Partners in the Ministry of Health Global
ካቶሊክ ሪሊፍ ሰርቪስ የጨረታውን መክፈቻ ቦታ ቅያሬ ማስታወቂያ
የጨረታውን መክፈቻ ቦታ ቅያሬ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደሞከርነው በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃ አፍጥጥ ወረዳ የስደተኞች ካምፕ ላይ
ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ BID No. OBMCSC-15/2017 ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን
Global Insurance Company Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Construction of Painting Works Labor Only for 2B+G+9 Mix-office and Apartment Buildings Used in Addis Ababa, Around Bole Dembele Near to Sur Construction
Invitation to Bid Tender No. GIC/OB/005/2024 Global Insurance Company invites sealed Bid from eligible bidders for construction of painting works
ስኬት ባንክ አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን የድርጅት ቤት ለቢሮ እና ንግድ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን