Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKE PURCHASE Tender Reference # SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52 pieces
SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) Invites Potential Suppliers to Purchase 52 Pieces of Motorbikes
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
INVITATION FOR OPEN BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description Bid Reference No. Bid Closing Date & Time Bid Opening Date
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የእርሻ አገልግሎት ለሸንኮራ አገዳ ማሳ ዝግጅት የሚያገለግል የትራክተር እና ተቀጽላ (implements) ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/11/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የእርሻ አገልግሎት ለሸንኮራ አገዳ ማሳ ዝግጅት የሚያገለግል የትራክተር እና ተቀጽላ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ፕሪንተር ቀለም/Leser Jet/ 25X አና ፕሪንተር ኪት/kit/ Hp/25x/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት መሬት አስተዳደር ዘርፍ በካልም ላንድ (CALM-La) ፕሮጀክት ፕሪንተር ቀለም/Leser
የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳራ ኤርጫፎ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቃዱ ኃይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Wooden Doors and Cupboard ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/107/2004 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix
የዋግ ልማት ማህበር /ዋልማ/ እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት የ2015 እና 2016 በጀት ዓመት የተሰሩ የሂሳብ እና የሰው ሀይል ስምሪት ስራዎችን በውጭ የኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል
የአገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማህበር /ዋልማ/ እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት የ2015 እና 2016 በጀት ዓመት የተሰሩ የሂሳብ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ እንደ (ሎት 1) – 5
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ቱታና፣ ሲኒከር ጫማ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ስልጠና የሚውሉ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የባጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ ሴክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፌዝ ሁለት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Granite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/108/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፌዝ ሁለት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Granite ግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ፖሊ ባግ እና የአቮካዶ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 82/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለክልሉ ተፈጥሮ ሃብት ዘርፍ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን በሎት