Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Culture And Sports Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of the Construction of Phase-II Works of the National Stadium in Addis Ababa
Invitation to Bid for the construction of National Stadium Phase-II remaining works in Addis Ababa The Federal Democratic Republic of
የአንጃክሽን ፓንፕ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም/አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ
Adama Science and Technology University Invite to Eligible Bidders to Procurement of Sanitary Materials
Invitation to Bid Lot 29:- Procurement of Sanitary materials. Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Delegated by Other Domestic Fertilizer Importers, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 200,000 METRICTON Granular Urea Soil Fertilizer
Invitation to BidTender Number: EABC/U/001/IR03/2025 The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign currency to be used for
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB/GOV/AAWSA/GS/001/2017 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+3 ሰላም ማስከበር እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Satellite Dish System እና Ceramic and Porcelain Tiles ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/120/2024 እና DCE/CP/121/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+3 ሰላም ማስከበር እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ
Ethiopian Investment Commission Invite to Eligible Bidders to Procurement Of 3 Star Hotel Service at Adama Town
Invitation to Bid 3 Star Hotel Service at Adama Town Procurement Reference No: EIC-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: NonConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method:
Somali Regional State Pastoral Development Bureau Looks For the Supply of One Day Chicken’s
INVITATION FOR BID, NATIONALCOMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity: Pastoralist Development Bureau (PDB) Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference Number: