Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Civil Works of the Construction, Supply, and Installation of Pipes and Fittings for Parts of the Adi-Arkay Town Water Supply Project
Invitation for Bids [IFB] for Small Works (One-Envelope Bidding Process) IFB Number: ET-AMHARA-BOWE/AfDB/ICB/W-1/2024 Employer: ANRS Water and Energy Bureau Project:
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ አብድልሰመድ አህመድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ነቢል መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ljaarsa Pirojektii Ibsaa Daandii Irraa Hojjachiisuu Barbaada.Haaluma Kanaan Dhaabbilee Ijaarsaa EMW (Elector Mechanical Works) Qabanii Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii WBMM/01/2017 Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa ljaarsa pirojektii ibsaa daandii irraa hojjachiisuu barbaada. Haaluma kanaan dhaabbilee ijaarsaa EMW
የማ/ኢ//መንግሥት መስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ለመግዛት አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎችና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 03/2016 የማ/ኢ/ክ/መንግሥት መስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ለመግዛት ሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሪከርድ ስራ አመራር የመኖሪያ ቤትና የመኪና ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 ንኡስ አንቀጽ 9
The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Culvert Structure Project
Notification of Invitation for Bid Procurement Reference Number GRRA/NCB/003/2017 1. The Gambella People’s National Regional State Gambella Rural Roads Authority
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት እነ ወ/ሮ ህይወት አያለው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አየሁብርሃን ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት እነ ወ/ሮ ህይወት አያለው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አየሁብርሃን ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በእንጦጦ ተራራ ከእንጦጦ ፓርክ በ 8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው የእንጦጦ አብዘርቫተሪ ምርምር ማዕከል ውስጥ ለሚገኙት የፓን አፍሪካ ማሰልጠኛ ማዕከል ካፍቴሪያ እና ለአዲስሽው ካፍቴሪያን ወደስራ በማስገባት ለተቋሙ ሰራተኞች ሰልጣኞች እና ለኦብዘርቫተሪው ጎብኝዎች እና አንግዶች የካፍቴሪያ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማሰቻል የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በካፍቴሪያ፤ ሬስቶራንት እና ሆቴል ዘርፉ ስራ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾችን በማወዳደር አገልግሎቱን ማስጀመር ይፈልጋል
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻስ ኢንስቲትዩት (SSGI) በእንጦጦ ኦብዘርቫተሪ ምርመር ማዕከስ ያስገነባቸውን ሁለት ካፍቴሪያዎች ስራ ለማስጀመር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጦጦ