Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም  

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዲጂታል ሚዛን፣ የመልዕክት መላኪያ ሸራ፣ የማስታወቂያ ኤጀንሲ ቅጥር፣ ቀይ እና ቢጫ ታግ እና የመልዕከት መላኪያ ካርቶን ማሸግ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግጨ/09/2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች ሎት (Lot) መሠረት በግልጽ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአጠቃላይ የህንፃዎች የአስተዳድር፣ የራዲዮ እና ቴሌቪዥን ህንፃዎች የዉጭ ቀለም ቅብ እና ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንጻ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት፣ የስልጠናና ምርምር የኤፍኤም ራዲዮ ስቱዲዮ ኢንቴረር ሥራና አጠቃላይ ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንፃ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን እንዲሁም የማጠቃለያ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈለጋል

በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴ/መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማ እቃ ለ2017 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴ/መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sport Wears

Invitation to Bid Lot 43:- Procurement of Sport Wears Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ እና በካፒታል በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ እና በካፒታል በጀት የተለያዩ

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Educational Supply for Materials Department

Invitation to Bid Lot 54:- Procurements of Educational Supply for Materials Department (SoMCME) Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items

Invitation to Bid Lot 2 Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ የጨረታ የመክፈቻ ቀን ማስተካከያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመክፈቻ ቀን ማስተካከያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ኅዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የደንብ ልብስ ግዥ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የግንባታ እቃዎች፣ የቤቶች እድሳትና ጥገና ባህር ዳር መከላከያ ኮንዶሚንየም የሚታደስ፣ የሚጠገንና የሚሰራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር A-03/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡– 1.የተለያዩ