Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Design + System Engineering, Supply, Installation, Testing+ Commissioning of an IP Based Video Surveillance System (CCTV)
Invitation to Bid Procurement reference number: Bid No.14/2017 The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) has funds within the Procuring Entity’s budget
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of the Civil Works Construction with the Supply & Installation of Pipes & Fittings of the Habos Rural Water Supply Project in Gursum Woreda of East Hararghe Zone
INVITATION FOR BIDS (PROCUREMENT OF Works) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: UNICEF WASH Program Contract Title:
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሚስት ቡሽ ደብል ካኘ የመኪና ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሚስት ቡሽ ደብል ካኘ የመኪና ጥገና Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-W-0030-2017-PUR Object of Procurement: ሚስት ቡሽ
በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ዘጋቢ ፊልም፣ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት (አንደኛ ደረጃ የምሳ ብፌ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AAPC NCB 003/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የወፍጮ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተለያዩ የወፍጮ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0027-2017-PUR Object of Procurement: የተለያዩ የወፍጮ ዕቃዎች ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስር የአምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስር የአምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በጎንደር ከተማ እየገነባ ላለው ጎንደር ጉሙሩክ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድና ብቃት ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 04/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በጎንደር ከተማ እየገነባ ላለው ጎንደር ጉሙሩክ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ እና አዶላ ዲስትሪክቶች እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያለመጀመርያ ጊዜ የወጣየጨረታ ቁጥር OFW/E/GU-03/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ