Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ ሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎችን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 006/2007 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የከባድ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የከባድ ማሽነሪዎችና

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የጭነት የመኪና ኪራይ ባህር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ጭኖ ለማምጣት እና መዳህኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማምጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የጭነት የመኪና ኪራይ ባህር ዳር ደርሶ

በአብክመ ለእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ ለእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣  ሎት 3

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የወረዳው የመሀል አምባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ አዲስ የመንገድ ከፈታ ስራ ለመስራት የማሽነሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎መለያ ቁጥር GGWW/004/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የወረዳው የመሀል አምባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ አዲስ የመንገድ ከፈታ ስራ ለመስራት የማሽነሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎መለያ ቁጥር GGWW/004/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችን

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማ ከነ ካላማዳሪው እና የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1. የጽህፈት

በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችን