Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Bokkuu Shanan Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa 1ffaa, Muksiinaa Bushraa, 2ffaa Saadiyaa Bushraa 3ffaa Makiyaa Bushraa fi Murtii Abbaa Idaa 1ffaa Muusxafaa Bushraa,
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
Waajjira Galiiwwan Bu/Magalaa Adaamaa Mana Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Waajjirrii Galiwwan Bulchinsa Magaala Adaama Kaffalaa gibiraa Dhaabbata Neevil PLC jedhamu irraa gibira qarshii 13,437,210.80 Miliyoona kudha sadi fi
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌከትሮኒክስ ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፤ ፈርኒቸሮች እና የውኃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አግልገሎት የሚውል ኤሌከትሮኒክስ ጽ/መሳሪያና ሌሎች
Waajjirrii Maallaqaa Godina Shawaa Kaabaa Waajjiirii Paartii Badhaadhinaa Godina Shawaa Kaabaa Gamoo G+4 Tae Magaala Fiicheetti Ijaarsisuuf Kontiraaktaroota BC-1 Fi GC-2 Fi Isaa Ol Ta’aan Fi Heyyama Isaani Haroomsan Dorgomsisuu Barbaada
Caalbaasii Ifaa Lakk 3 Waajjirrii Maallaqaa Godina Shawaa Kaabaa Waajjiirii Paartii Badhaadhinaa Godina Shawaa Kaabaa Gamoo G+4 tae Magaala Fiicheetti
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ እና በ2ኛ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ
የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የቂሌ ጥልቅ የመስኖ ውሀ ጉድጓድ ቁፋሮ (ደረጃ -3 ተቋራጭ እና ከዛ በላይ) የጠቅላላና ውሃ ስራዎች ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለጨረታ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፦ HADB/0030/2017 የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች
Bright Voice Ethiopia Aid Organization Wants to Audit Financial Transactions of the Fiscal Year 2024 G.C JAN-DEC 2024
CALL FOR AUDIT SERVICE Bright Voice Ethiopia aid organization was established in 2023G.C under the civil society organization authorized with
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ-03/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በታች በዝርዝ በቀረበው ሠንጠረዥ መሰረት ዕቃዎችንና አገልገሎት ግዥዎችን ብቁ