Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the

Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአቶስ መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስመረት ገ/መድኽን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የቤት ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አ/ብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ መነሻነት

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች ካፍቴሪያ የሚያገለግል የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የስጋ መፍጪያ፣ የሽንኩርት መፍጪያ ማሽን፤ ፍሪጅ እና ዲጂታል ሚዛን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር NCB/OEB/GOV/01/ 2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ቢሮ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ልማት ጣቢያዎች የስፖርት ትጥቅና ማቴሪያል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ቢሮ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና

የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጓሮ አትክልት ዘር ገዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ijaarsa Pirojektii Olmaa Dargaggoota Hojjachiisuu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii WBMM/01/2017 Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ijaarsa pirojektii olmaa dargaggoota hojjachiisuu barbaada. Haaluma kanaan dhaabbilee ijaarsaa GC6/BC 5ffaa

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ያሬድ ፍቃዱ እና በፍ/ባስዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ አዶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለደቡብ ኦሞ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል ስፖርተኞች የሚውል የምግብ አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለደቡብ ኦሞ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል ስፖርተኞች የሚውል