Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ግዜ የወጣ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች
የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ማርሽ ባንድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement of ማርሽ ባንድ Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-NC-0680-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of ማርሽ ባንድ
Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Items
AHADU BANK S.CO.Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/04/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for the
የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለመኖርያ ቤት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ሶፋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለመኖርያ ቤት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ሶፋ Lot Information Procurement Reference Number: ESA-NCB-G-0162-2016-PUR Object of Procurement: ለመኖርያ ቤት
Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer 02
Invitation for Bid Purchase Requisition Laptop Computer 02 Lot Information Procurement Reference Number: MoM-NCB-G-0065-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition Laptop
የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ሳውንድ ሲስተም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement of ሳውንድ ሲስተም Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-NC-0679-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of ሳውንድ ሲስተም
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper Clips 33mm) ብዛት 300 ፓኬት እንዲሁም የፅዳት አቃዎች ማለትም የዱቄት ሳሙና 200 ግራም ብዛት 3,000.00፣ ዲቶል (Dethol 500ml) ብዛት 300 ቦትል እና መወልወያ ብዛት 200.00 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም፡– ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper
ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሙቀት መለኪያ/ Infrared Thermometer/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ሰነድ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሙቀት መለኪያ/ Infrared Thermometer/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ የሚፈልግ ሲሆን ዝርዝር