Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፕሮ/18-02B/0315/17 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳርያዎች፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች 1 የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፣ የግንባታ (ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፣ የህትመት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የእንሰሳት መድሃኒት፣ የእንስሳት ጤና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአፉ/ወ/ገ/ጽ/

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የት/ት ዘመን ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዳቦ፣ የጤፍ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት እና ስጋ እንዲሁም በልማት ማህበሩ ስር ለሚተዳደረው የእርባታ ማዕከል የሚያስፈልግ የከብቶች መኖ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

የእፎይታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለማሽነሪ እድሳትና ጥገና፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ መግዣ (ቋሚ እቃዎች)፣ የአገር ውስጥ ስልጠና፣ በውል የሚፈፀሙ አገልግሎት፣ አላቂ የህክምና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማህበረ ተስፋ የህፃናት እንክብካቤ በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ አንድ ሕጋዊ ኦዲተር አወዳድሮ የአንድ ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ስራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ማህበረ ተስፋ የህፃናት እንክብካቤ በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ አንድ ሕጋዊ ኦዲተር

ደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክልል መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ውበት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክልል መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለአጠቃላይ ሰ/ር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር መያዣ ለመስኖ እርሻ አገልግሎት የሚውል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣ LAN -25 እና 1HZ -78 OLD AND NEW ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ በበጀት ዓመቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት