Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፍርኖ ዱቄት፣ በርበሬ፣ አተር ክክ፤ ባቄላ ክክ፣ እንጨት ቦዬ (ካሳባ) ይስት ፣እርድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፍርኖ ዱቄት፣ በርበሬ ፣አተር ክክ

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre, Battery and Car Decor Material

Invitation to Bid Purchase of Tyre, Battery and Car Decor Material Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 03/01/2017 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Tiraakteeraa Bu’ura Aangoo Labsii 1147/2011 Tiin Kennameefiin Gurguruu Barbaada

Jimmaa Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’ura Aangoo Labsii 1147/2011 tiin kennameefiin gurguruu barbaada T.L   Maqaa Liqeeffataa Maqaa

Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Kuraa Jiddaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dirree Sokorruu Bara Baajataa 2017 Keessa Meeshaalee Tajaajilaaf Oolan Kanneen Akka Meeshaalee Barreeffamaa, Elektironiksii, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa (Farniicherii), Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa Caalbaasii Ifaadhaan Dorgomtoota Ulaagaa Armaan Gadii Guutan Waliin Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Sibuu Siree Bara Baajetaa 2017 TtiMeeshaalee Barreeffamaa Qulqulinaa, Elektirooniksii, Furnicharii, Uffataa Seeraa, Gommaa Konkolaataa Fi Motarsaaykilii Fi Akumas Meeshaalee Biroo Waajjiralee Mootuummaaf Tajaajilan Dhiyeessitoota Heyyama Seera Qabeesaa Qaban Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgommsiisee Bituu Barbaada

Armauer Hansen Research Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Child Materials

Invitation to Bid Procurement of Child Materials Procurement Reference No: AHRI-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders from All over the World for the Procurement of Subcontracts for the Construction of Grouting Works at the Upper Gudder Fatol Dam & Appurtenant Structures Construction Project Under International Competitive Bidding

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት መሣሪያዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል