Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የአይቲ ና ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ፈርኒቸርና ብረታ ብረት፣ የህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ የጥገና መሳሪያዎች፣ የህክምና መሳሪያዎችና ሪኤጀንቶችና የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የሚገዛዉ ዕቃ ተዛማጅ አገልግሎት– ሎት 1. የአይቲ ና
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች(የተሽ/ ሞደል-VOLVO Bus-B11R-Viago/1050/ 2019)በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ OIT/Bid-02/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች(የተሽ/ ሞደል-VOLVO Bus-B11R-Viago/1050/2019)በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የእንጨት እና የብረት ውጤቶች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች፣ ለህንፃ ቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኮ/ጤ/ጣ 1750/16 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ምስራቅ በር ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ መስያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ምስራቅ በር ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት
Waajjirri Maallaqaa Bu/mag/macharaa-micataa Bara Baajataa 2017 Ttii Manneen Hojii Magalichaa Keessatti Argamanii Fi Wajjiralee Gurma’insaa Haaraa Gandaatif Meeshaalee Dhumoo Fi Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Meeshaale Barreeffamaa, Farniicharoota, Meshalee Qulqullinaa Fi Elektironiksii Gara Garaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisaa Caalbaasii ifaa Waajjirri Maallaqaa bu/mag/macharaa-micataa bara baajataa 2017 ttii manneen hujii magalichaa keessatti argamanii fi Wajjiralee Gurma’insaa Haaraa
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daaroo Labuu Bara Baajataa 2017 Manneen Hojii Aanicha Fi Waajjiraalee Gantootaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Dhumoo Fi Dhaabbataa Biiroo Keessaa,meeshaalee Farnicharoota, Uffata Seeraa, Ijaarsaa, Meeshaale Barreeffamaa Meeshaalee Qulqullinaa Fi Elektirooniksii Gara Garaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisaa Caalbaasii ifaa 01/2017 Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daaroo Labuu bara baajataa 2017 manneen hojii Aanicha fi Waajjiraalee Gantootaa keessatti argamaniif
Naannoo Oromiyaatti Manni Murtii Aanaa Booree Bara Bajaata 2017 Hojii Mootummaatiif Bitta Meeshaalee Dorgomtoota Dorgomsiisee Caal-baasii Ifaatiin Meeshaalee Dhaabbii, Farnichaaraa, Elektrooniksii, Meeshaalee Barreefamaa, Meeshaalee Qulqullinna, Bittaa Uffata Seera, Meeshaalee Dhaabbii Xixxiqqa Biiroo Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Naannoo Oromiyaatti Manni murtii Aanaa Booree bara bajaata 2017 hojii mootummaatiif bitta meeshaalee dorgomtoota dorgomsiisee caal-baasii ifaatiin meeshaalee
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለአንደኛ ዙር ጥቅል ግዥ ማለትም አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃ እና የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ዲጂታል የውጭ ማስታወቂያ (Outdoor LED Screen Display) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት ግዥ ለመፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0006/2017 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ዲጂታል የውጭ ማስታወቂያ (Outdoor LED Screen Display) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት ግዥ