Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Consortium of Christian Relief and Development Associations (CCRDA) Invites Expressions of Interest (EOIs) from Member Civil Society Organizations (CSOs) to Participate as Implementing Partners in the Ministry of Health’s Global Fund HIV Prevention Project

ካቶሊክ ሪሊፍ ሰርቪስ የጨረታውን መክፈቻ ቦታ ቅያሬ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን መክፈቻ ቦታ ቅያሬ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደሞከርነው በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃ አፍጥጥ ወረዳ የስደተኞች ካምፕ ላይ

ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No. OBMCSC-15/2017 ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን

Global Insurance Company Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Construction of Painting Works Labor Only for 2B+G+9 Mix-office and Apartment Buildings Used in Addis Ababa, Around Bole Dembele Near to Sur Construction

ስኬት ባንክ አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን የድርጅት ቤት ለቢሮ እና ንግድ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  የንግድ ቤት የኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ ሲሆን ድርጅቱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማሰታወቂያ 01/2017 የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ መጋዘን (ኢንዱስትሪያል) እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ህንፃ (75 % የተጠናቀቀ)ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

Plan International Ethiopia, Amhara Program Area (PIE-AM-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Construction Works in the Amhara Region, at Dabat Woreda for Permanent Primary School Block, Latrine Blocks, and Pipe Extension from the Main Water Source Construction Bid