Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Floor Machine and Others Machinery
Invitation to Bid Procurement of Floor Machine and Others Machinery-2017 Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሉማሜ ከተማ አሰተዳደር መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን፣ ቆጣሪ፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ፣ ህትመት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች /እስቴሽነሪ/ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሉማሜ ከተማ አሰተዳደር መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ቢሮ ለማስገንባት የግንባታ መሳሪያዎችን /እቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ቢሮ ለማስገንባት የግንባታ መሳሪያዎችን /እቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ
Ethiopian Diaspora Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Five Star (5) Hotel Service in Addis Ababa
Invitation to Bid Lot for Procurement of Five Star (5) Hotel Service in Addis Ababa Procurement Reference No: EDS-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category:
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ እና የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
The Feed the Future Ethiopia Seed Activity (ESA) Private Sectors and Farmers’ Cooperatives/Unions to Engage in Expanding Crops and Forage Seed Production and Marketing Business with Co-Investment
FEED THE FUTURE ETHIOPIA SEED ACTIVITY REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST Invitation of Private Sectors and Farmers’ Cooperatives/Unions to Engage
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለአይን ስውራን የሚውል ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለአይን ስውራን የሚውል ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0037-2017-PUR Object of Procurement:
CRS/Ethiopia Program Would Like to Invite Legally Registered GPS Tracking Service Providers for the Provision of an Integrated Vehicle Tracking Platform for Real-time Tracking of All CRS Contracted Transporter Vehicles Distributing Food Commodities/ NFI’s to Final Distribution Points/partners
PUBLIC TENDER NOTICE TENDERING FOR PROVISION OF GPS TRACKING INTEGRATION PLATFORM IN ETHIOPIA TENDER CRS-SC-2024-38 Catholic Relief Services (CRS)- United
FDRE Palace Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniforms and Other Related
Invitation to Bid Lot-1 Procurement of Uniforms and Other Related 2017 Procurement Reference No: PA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement