Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation. Procurement Reference Number: HTWSSSE
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Eligible Bidders of Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ስር በአዳባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገረምባሞ፣ ቢራሞ እና ለገ ሌሊሶ፣ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት በጉና ወረዳ ልዩ ስሙ ጃጅሮ፣ ምሬ፣ በመርቲ ወረዳ ልዩ ስሙ ጌተራ እና ሱፊ ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lead-Acid Battery, LFP Battery & Portable 2 in 1 Soldering Rework Station
Invitation for Bid Purchase of Lead-Acid Battery, LFP Battery & Portable 2 in 1 Soldering Rework Station Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና ሰበር ስፖቦዳ መስሪያ የሚያገለግሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–ኢንሥኮ ማእከል ግዥ/ብግጨ 05/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ
FDRE Palace Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Animals, Animal Food and Other Related Materials
Invitation to Bid Lot 6 Procurement of Animals, Animal Food and Other Related Materials 2017 Procurement Reference No: PA-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category:
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር የተለያዩ ጥገና እና ግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
የጥገናና የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር የተለያዩ ጥገና እና ግንባታ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር ESL/KOT/NCB/G/SS/002/17 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጽሕፈት
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– ESLSE/P&T/NEG/2024/01662 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ለ2017 በጀት አመት
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚውል በምድብ (ሎት አንድ) ልዩ ልዩ የጥገና