Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአቶስ መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስመረት ገ/መድኽን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አ/ብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ መነሻነት
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች ካፍቴሪያ የሚያገለግል የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የስጋ መፍጪያ፣ የሽንኩርት መፍጪያ ማሽን፤ ፍሪጅ እና ዲጂታል ሚዛን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር NCB/OEB/GOV/01/ 2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ቢሮ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ልማት ጣቢያዎች የስፖርት ትጥቅና ማቴሪያል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ቢሮ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጓሮ አትክልት ዘር ገዥ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ijaarsa Pirojektii Olmaa Dargaggoota Hojjachiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii WBMM/01/2017 Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ijaarsa pirojektii olmaa dargaggoota hojjachiisuu barbaada. Haaluma kanaan dhaabbilee ijaarsaa GC6/BC 5ffaa
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ያሬድ ፍቃዱ እና በፍ/ባስዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ አዶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለደቡብ ኦሞ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል ስፖርተኞች የሚውል የምግብ አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለደቡብ ኦሞ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል ስፖርተኞች የሚውል