Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የግንባታ፣ የመለዋወጫ እና ለግብዓት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የግንባታ፣ የመለዋወጫ እና ለግብዓት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች
The Amhara National Regional State West Gojjam Zone Jabitehnan Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders, Who Have Construction License Grades GC or RC 5 (five) and Above for the Construction of the Debohola River Bridge Construction Project
Invitation for Bids (IFB) for the second time National Competitive Bid for WorksAmhara National Regional State/ANRS/West Gojjam zone Jabitehnan Woreda
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የግንባታ፣ የመለዋወጫ እና ለግብዓት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የግንባታ፣ የመለዋወጫ እና ለግብዓት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Procurement of Supply Electrical Materials
INVITATION FOR-BID IFB No. ECWCT/NCB/PW/014/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Procurement of
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bearing
Invitation for Bid Procurement of Bearing 022 Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Bearing 022
በደቡብ ኢትዮጵያ አሪ ዞን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/ 2016 በደቡብ ኢትዮጵያ አሪ ዞን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃዎች
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 340 HP, High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. RE-FP/OT/15/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል
የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 002/2017) የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ወረዳው ሲጠቀምበት የነበረ የሠ.ቁኮድ