Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) ክብረ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ይቻል ዘንድ፤ ማኅበራችን ባለ 3 (ሶስት) እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8-9 ቀን 2017 ዓ.ም.

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን እና ካማሽ ዞን ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ጥገና ሥራ ላይ ለማሰማራት የተለያዩ ማሽኖችንና ገልባጭ መኪና መከራየት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ረጋሳ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ እነ መሪማ ጀማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

HelpAge International Ethiopia Country Office Would Like to Invite Qualified and Interested potential Bidders for the Supply and Delivery of Iron Sheet, Nails, Door Latches, and Door Hinges

UNITED NATIONS Children’s FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Construction of JIJIGA Field Office Facilities

REQUEST FOR PROPOSALS FOR CONSTRUCTION OF JIJIGA FIELD OFFICE FACILITIES LRPS-2024-9192451 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 ትም /ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቅድመ አንደኛና 1ኛ ደረጃ ቁ 3 ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና የህትመት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 ትም /ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቅድመ አንደኛና 1ኛ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት ለኮሌጁ ትም/ት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር01/2017 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት ለኮሌጁ ትም/ት ስራ አገልግሎት የሚውሉ፡ የጽህፈት መሳሪያዎች የኔት ወርክ፣ ኮምፒውተርና

Amref Health Africa in Ethiopia Would Like  to Invite Interested Candidates Who Must Qualify by Meeting the Set Criteria as Provided By  Amref Health Africa in Ethiopia to Perform the Contract of Provision Consultancy And professional Services

ዳንሴ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ለት/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዳንሴ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ለት/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ