Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል የመድኃኒት፣ የህክምና ቁሳቁሶች፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ የአላቂ ቢሮ እቃ አስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building & Electric Materials
Invitation to Bid Building & Electric Materials Procurement CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0076-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪው ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በማእቀፍ እስከ ሶስት ዓመት የሚቆይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪው ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Foods
Invitation to Bid Different Foods Procrument CAB /የበሽተኛ ማገገሚያ/ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0074-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ለሰራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሸከርካሪ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመኪና ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን አድራሻ ጎንደር ከተማ የሆነው ለሰራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት የሚውል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት 6000 ካ.ሜ ይዞታ ላይ ያረፉ ግንባታዎች፣ የወተት ማቀነባበሪያ ማሽን እና 7(ሰባት) ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የልዩ ድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ እንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያና ኤሌክትሮኒክስ ጥቅል ግዠ ማቅረብ ከሚችል ህጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያና ኤሌክትሮኒክስ ጥቅል ግዠ