Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Gambela People National Regional State, Majang Zone, Godere Woreda Irrigation and Lowland Office Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders for Construction of Micro and Household Irrigation in Godere Woreda- Akashi Kebele
INVITATION FOR BID-(REQUEST FOR BID) Country: Ethiopia Name of Project: Ethiopia Food System Resilience Program Contract Title: Construction of Micro
The Southwest Ethiopia Peoples Regional (SWEPR) State Water, Mine, and Energy Bureau Under the UNICEF Program Hereby Invites Stamped, Signed, and Wax-sealed Bids from Eligible National Competitive Bidders for the Construction of MHM Facilities in Mera and Tishu Elementary Schools
INVITATION FOR BID Country: Ethiopia Client: SWEPR State Water, Mine, and Energy Development Bureau Project Name: Construction of Menstrual Hygiene
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት መኪና ኪራይ እና የጭነት አገልግሎት ግዥ በሃገር አቀፍ ጨረታ አሳውጆ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዱ/ካ/03457/2017 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት ሎት፦4 ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ
በኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሰራተኞች የሚውል የስራ ላይ አልባሳት፤ የግል ጉዳት መከላከያ መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨ.ሰ.ቁ፡-NCB/BAMI/01/2017 በኢትዮ–ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሰራተኞች የሚውል በሎት አንድ የስራ ላይ አልባሳት፤ የግል ጉዳት መከላከያ መሳሪያዎች
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International All Eligible Bidders for the Supply of Label Printing and Finishing Solution Machine
INVITATION TENDER No.07/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of the following Label printing
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Diesel Welding Generator
INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/63/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ አገልግሎት ሰጪ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪውና መለዋወጫ እቃዎች እና የእንስሳት መድሃኒትና መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ አገልግሎት ሰጪ ሴ/መ/ቤቶች
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ፓምፕ፣ ጀነሬተር፣ ኤችዲፒ ፓይፕ እና የውሃ ዕቃዎች ግዥ እና የነዳጅ ቦቴ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ፓምፕ፣ ጀነሬተር፣ ኤችዲፒ ፓይፕ እና የውሃ ዕቃዎች ግዥ ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/005/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች
የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤ ሌሎች አላቂ ዕቃዎችንና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤ ሌሎች አላቂ ዕቃዎችንና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ