Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጥጋቡ መስፍን እና የፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ፀሀይ ዝመቀሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያሰራው የዉልቆ ድልድይ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአ/ከ/አስ/አ/ጥ/ባግ/ጨ/ቁ/01/2017ዓ/ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡- ሎት 1 የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ሎት
የአክሲዮን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሕዳሴ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈፃፀም ክርክርን አስመልክቶ የፍ/ባለዕዳው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዕግስት አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ፍቅርተ አስፋው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጀ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/129193
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ጥረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ከቁርባኖ እስከ ሀደሮ ቀበሌ ባለው መንገድ የስትራክቸር ስራ እና ከልቨርት ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/007/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት ግንባታ (street Light) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር
በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ ኤሌክትሮኒክስ/ኢንተራክቲቭ ፍላት ፓናል/፣ ደንብ ልብስ፤ የመኪና ኪሎ ሜትር ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት የድንኳን ኪራይ አገልግሎት እና የእንስሳት መድሃኒት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት በፑላችን ስር
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት ግንባታ (street Light) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር