Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ኢ.ኢ.ግ/ሰቼማ/ብግጨ/2017/003 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስፈልጉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አክሊሉ ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና
Development Bank of Ethiopia Invites Grade 6 And/or Above GC or BC Interested Bidders for the Procurement of Ambo Branch Fence, Pavement, and Greenery Construction Works
Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No.: DBE/NCB/W/008/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites grade 6
ፈጣን 3ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ጊዜያቸው ያበቃ ካዝናዎች፣ አሮጌ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የንብረት ማስወገድ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ፈጣን 3ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ጊዜያቸው
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብዛት 500,000 የቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/002/2017 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብዛት 500,000 የቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ
Bio and Emerging Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Interior Design and Partitions Works
Invitation to Bid LOT-3 Interior Design and Partitions Works Procurement Reference No: BTI-NCB-W-0013-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ እና ኮምፒውተር መማሪያ መጻህፍት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ እና ኮምፒውተር መማሪያ መጻህፍት Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of White Petrolatum – Ointment of 50gm
Invitation for Bid White Petrolatum – Ointment of 50gm Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0230-2017-PUR Object of Procurement: White Petrolatum