Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Eligible Bidders for the Provision of Travel Management Services for the UNECA and UN Agencies in Addis Ababa

Save the Environment Ethiopia Invites All Eligible Bidders for the Procurement of an Isuzu FSR Truck with a Loading Capacity of More Than 60 Kuntal and Any Other Brand of Truck with More Than 60 Kuntal Loading Capacity

ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Save the Environment Ethiopia-SeE Invites Eligible Bidders for the Production of Cooking Electrical Solar Efficient Stoves 

Save the Environment Ethiopia-SeE Invitation to Open Bid for the production of cooking electrical solar efficient stoves  Save the Environment

The Adihaki Sub-city Municipality Office -On Behave of the Tigray Bureau of Agriculture and Natural Resource/Food System Resilience Program/now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Mekelle Fruits & Vegetable Market.

በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርንቸሮችን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል የምግብ ዝግጅት ግብዓቶች/ምርት፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የህንጻ ቀለም ቅብና የፊኒሽንግ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር እ.አ.ስ.ስ.አ.ኮ.ስ.ማ 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና

The National Election Board of Ethiopia Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services for Conducting an Assessment of the Needs of Internally Displaced People (IDPs) During Elections to Enhance Their Participation in Elections

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የመኪና ጥገና፣ የህዝብ ትራንስፖርት መኪና ኪራይ፣ የጭነት አገልግሎት መኪና ኪራይ፣ ዲኮር ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች