Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ልዩ ባህሪ ያላቸው፣መስተንግዶ አገልግሎት፣የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ እቃዎች፣የመኪና ኪራይ፣
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አቅራቢዎች ፓልም የምግብ ዘይት፣ የሳሙና ግብዓት ኖድል (SNOW White Soap Noodle 80/20 TFM78%)፣ ያለቀለት ቆዳ እና የተለያየ አይነትና መጠን ያለው ብትን ጨርቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Walkie Talkie Radio
INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 53/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግዥ መለያ
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Plastic Pallets
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING(NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉ ይዘንጋው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደረሰ ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የአይ.ቲ እቃዎች እና የተለያዩ መኪናዎችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Dry vaccume cleaner, Driving Electric Dust
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ፋሲል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሠላማዊት ፋሲል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ