Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃና መስኖ ኢነርጂ ቢሮ በሰ/ሽዋ ዞን ውሃ መስኖና ኢነርጂ መምሪያ የዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ፓናል ቦርድ፣ ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ለ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከጐሹ አገር ቀበሌ አቧሬ አገር ደን ሳይት እና ከባቄሎ ቀበሌ ብርዜ አገር ደን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቬኒር እና ፕላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ሜካው ከሚገኝበት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ኮምባይነር Jhon Deer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ኮምባይነር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የፍርድ ባለ መብት አቶ በሪሁ ተከላይ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ የፍርድ ባለ ዕዳ አቶ አብርሃም ምናሶ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Macorene and Bunama Rice

Invitation for Bid MACORENE AND BUNAMA RICE Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0057-2017-PUR Object of Procurement: MACORENE AND BUNAMA RICE

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የደንብ ልብስ ጫማ፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና ዕቃዎች፣ የመኪና ዘይትና ቅባት የመኪና ጎማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ መሳሪያዎች ግዥ፣ የመቅረጫ ድምጽ ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1.

የኢትዮጵያ ደን ልማት የመኪና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procuerment for የመኪና ባትሪ/only x-pro Battery/ 75Amipher12 Volte ለ V8 Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0013-2017-PUR Object