Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ/ማ ሀዋሳ ለሚገኘው ፋብሪካ የካሜራ ተከላ /ዝርጋታ/ በጨረታ አወዳድሮ በባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል

የካሜራ ተከላ /ዝርጋታ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ/ማ ሀዋሳ ለሚገኘው ፋብሪካ የካሜራ ተከላ /ዝርጋታ/ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ፦ የዘመኑን

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, Invites Qualified and Registered Contractors / Suppliers to ON-SITE SERVICING OF FIRE EXTINGUISHERS and SUPPLY OF BAKERY EQUIPMENT FOR THE UNHCR SUB-OFFICE ASSOSA IN THE BENISHANGUL GUMUZ REGIONAL STATE

The National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders to Purchase Goods and Work Items

INVITATION FOR BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the following purchasing Goods and Work

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ኮፒውተር እና ላፕቶፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ኮፒውተር እና ላፕቶፕ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።  በዚሁም መሰረት የታደሰ የንግድ

NRC Ethiopia is Inviting Qualified Companies to Submit Bids for Taxi Services for Our Country Office in Addis Ababa

NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR TAXI/RIDE SERVICE NRC Ethiopia is inviting qualified companies to submit bids for taxi services for

Medical Teams International Invites Eligible Bidders to the Procurement of External Audit Service

NATIONAL TENDER NOTICE-005/24 Reference Number: Invitation for External Audit Service (ITT-ETH-24-10000013) Office Medical Teams International Closing date and time for

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለኢምፖርት ኤክስፖርት የትራንስፖርት ዘርፍ አገልገሎት የሚውል 5 ሲኖ ካርጎ /Sino Cargo/ መኪና እስቶር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ት/ት/ግዥ 027/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለኢምፖርት ኤክስፖርት የትራንስፖርት ዘርፍ አገልገሎት የሚውል

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of the Storage Area Network Expansion, Intel Compute (64 Core) for Backup System (TSM), intel Compute for Private Cloud, FS BIG-IP Replacement and Nexus 93160YC- FX3 Swich N9K-CR336C -FX2 Switch Wireless Controller Controller Replacement

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Supply and Installation of Light Boxes for Outlying Branches, Digital Exchange Rate, Stabilizer 3000VA, Supply, Installation, and Commissioning of AC 24000 BTU for Awash Bank Headquarters