Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጥገና ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ ሃብት መምሪያ በዩኒሴፍ ፕሮግራም በጀት በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ በጭረቲ መሪ መዘጋጃ ቀበሌ ጥልቅ የውሃ መጠጥ አገልግሎት የሚውሉ 230 ሜትር ጥልቀት ያለው የውሃ የጉድጓድ ቁፋሮ ስራ በግልጽ ጨረታ በውሃ ቁፋሮ ደረጃ 4 እና በላይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ዩኒሴፍ 003/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ ሃብት መምሪያ በዩኒሴፍ ፕሮግራም በጀት

የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ማለትም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 አላቂ የቢሮ

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የConsultancy Services for National Alcohol and Liquor Factory As-Built Drawing Preparation and Expansion Design at Sebeta Branch የህንፃ ንድፈ ካርታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 034/2017 ዓ.ም ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የConsultancy Services for National Alcohol and Liquor factory As-Built Drawing

የጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶቹ የጥገና ሥራ ለማከናወን የኮንስትራክሸን ማሽነሪዎች፣ ገልባጭ መኪናዎችና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ለመንገድ ጥገና የሚውል ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- 001/2017  የጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶቹ

በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴፍቲኔት ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌዎች ተፋሰስ ለአትክልት ልማት ለውሃ አቅርቦት አገልግሎት የሚውሉ ሰርፌስ ፓምፕ፣ የውሃ ታንከር እና የውሃ ዕቃዎች፣ ለመስኖ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ማቴሪያሎች፣ ለችግኝ ማዳቀያ እና ለችግኝ ማፍሊያ አገልግሎት የሚውል ፖሊቲን ቲዩብ እንዲሁም እስቴሽነሪ ግዥ በተጨማሪም በመደበኛ ካፒታል በጀት በገ/ድሬገልማና ሙዲ ዋጩ ቀበሌ የጎርፍ መከላከል ቁፋሮ ስራ/ማሽን ኪራይ/፤ በመደበኛ በጀት የደን ዘሮች እና የግብርና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የTOR For Conducting External Customer Satisfaction Survey and Market Assessment የደንበኛ እርካታና የገበያ ዳሰሳ ጥናት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 035/2017 ዓ.ም ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የTOR For Conducting External Customer satisfaction Survey and Market Assessment

በዲላ ከተማ አስተዳደር የት/ጽ/ቤት በዲላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 4 የመማሪያ ክፍሎች በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለማስገንባት ደረጃ BC-5 እና GC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ኮንትራክተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር Dilla/CW/001/2024/2025 በዲላ ከተማ አስተዳደር የት/ጽ/ቤት በዲላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 4 የመማሪያ ክፍሎች በ2017 በጀት ዓመት

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳር መምሪያ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ ህትመት፣ መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳር መምሪያ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ከውስጥ