Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጀኔሬተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መሥሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ የግልጽ ጨረታ ቁፕር 01/2017 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም CERAMIC GLAZED TILE & WATER HOSE BLOW MOLDING MACHINE WITH ACCESSORIES፤ የኤሌትሪካል ዕቃዎች፤ ኬሚካል እና የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-15/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የካሜራ እቃዎች እና ሌሎች ተያያዥ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/09/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የካሜራ እቃዎች እና ሌሎች ተያያዥ እቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና
Geological Institute of Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform
Invitation to Bid Procurement Of Uniform Lot 03 Procurement Reference No: GSE-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ ግብዓቶች፤ ስጋ፤ እንቁላልና ወተት፣ ልዩ ልዩ መድሃኒቶች እና የላብራቶሪ ሪ-ኤጀንቶች፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር /ማ/ቤት ኮሚሽን /ጠ/ሆስፒታል ግዥ/001/2017 ዓ.ም. በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ029 አርዲቦ ቀበሌ ላይ ስሙ በሬው ሳር የሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የደን ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ029 አርዲቦ
የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት Electric Scooter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል Electric scooter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የተሻሻሉ የወተት ላሞች፣ የተመጣጠነ መኖ፣ የተሻሻሉ የእንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የንብ መንጋ፣ የንብ ቀፎ እና የንብ ማነቢያ ቁሳቁሶች፣ የመኪና ጎማ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ እና የእንስሳት ማቆያ ቤት ማስፋፊያ ሥራ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የተሻሻሉ የወተት ላሞች፣የተመጣጠነ መኖ፣የተሻሻሉ የእንቁላል
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Service
Invitation to Bid Lot 4:- Procurement of Service Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-0052-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: