Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Maritime Authority Invites Highly Qualified and Experienced Consulting Individuals (“Consultants”) for Consultancy Service
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (Consulting Services Individual Consultants) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of the Project: Ethiopia
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትርሲት መኮንን እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ምህረት መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የተለያዩ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ እ/አ/ስ/ስ/አ/ኮ/ቁ 002/2017 የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር
Amendment Notification of Bid Submission
Amendment notification of bid submission& Opening date of Bid No. 14/2017 This refers to Bid No.14/2017 for the procurement of
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኘው ለቢሾፍቱ ዶሮ ልማት የሚውል መጠኑ 15,000 እስር ወይም 210,000 ኪ.ግ የሆነ የጤፍ ጭድ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EL/LP-04/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኘው ለቢሾፍቱ ዶሮ ልማት የሚውል መጠኑ 15,000 እስር ወይም
የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጋሞ ዞን እና በአሌ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለአርሶ አደሮች በያዝናቸው ምርት ዘመን 2017 ዓ.ም አ/ምንጭ ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለጣቢያዎች ለበጋ መስኖ፣ ለበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ NPSB ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጋሞ ዞን እና በአሌ ዞን ባሉት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አብዲያ ያሱፍ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ኢዮብ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite Eligible Bidders for the Supply of Electronics and Furniture
Invitation to BidBID NO. NCB/EF/AWSSSE/03/2017 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite; Eligible bidders for
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationary Items
Invitation for Bid Purchase of Stationary Items ( Scotch Tape, A4 size Paper & Old news Paper) Lot Information Procurement